የእስላም ቅዱስ መጽሀፍ፣ ቁርዐንን  በአማርኛ ቋንቋ እንድትጠቀሙ ነጻ አፕሊኬሽን አቅርበንላችኋል:: በኢትዮጵያ የምትገኙ የአማርኛ ቋንቋ ተናጋሪ አንባቢወች ለአጠቃቀም ቀላል እና በቀላሉ የሚገነዘቡት የቁርዐንን ቃል በኦንላይን ያገኛሉ::

al-quran-amharic-8

ተመራጩን የቁርዐን አፕሊኬሽን በማውረድ ቅዱስ የሆነው የአላህ ቃል ሁሌም ከእርስዎ ጋር ይሁን!

ለሙስሊሞች፣ ቁርዐን የአላህ ድምጽ እና የእምነት ምንጭ ነው:: ቁርዐን ታላቅ፣ ፍጹም የሆነ  ዘላለማዊ መጽሀፍ ሲሆን የህይወት ዘመን ሁሉ መመሪያ እና አስተምህሮ ያለው ነው::

ቁርዐን ለነብዩ መሀመድ የተገለጸለት የአላህ ቃል ነው:: የተገለጸለትም በአረብኛ ነው፤ እናም ሙስሊሞች በሌላ ቋንቋ ተመሳስሎ መሰራት እንደሌለበት ያምናሉ:: የሆነው ሆኖ፣ ቁርዐን ወደ ብዙ ቋንቋወች ተተርጉሟል::

አሁን የቁርዐንን የአማርኛ ትርጓሜ ወደ ስልካችሁ ማውረድ ትችላላችሁ:: ይህ ትርጓሜም በዘመናዊ ቋንቋ ቢሆንም ግን ከመጀመሪያው ቃል እና መንፈስ ሳይዛነፍ በተማመነ መልኩ የቀረበ ነው::

ይህ አፕሊኬሽን መላውን ቁርዐን ኦንላይን ያቀረበላችሁ ሲሆን፣ ሱራ ተብለው በሚጠሩ ምዕራፎች የተደራጀ እና እያንዳንዷ ሱራ ደግሞ ወደ ሀረጋት(አያስ) የተከፋፈለ ነው:: በአጠቃላይ 6236 ሀረጋት አሉት፤ እንዲሁም 114 ሱራቶች አሉት::

https://play.google.com/store/apps/details?id=al.quran.amharic

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *